ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ለሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ድጋፍ የሚሆን 500 ሺ ብር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ለሆኑት ለኢንጅነር ታከለ ኡማ አስረክቧል:: #ሕብረትባንክ#ስጦታለአዲስአበባዬ#Ethiopia#AddisAbeba