የኢትዮጵያ መንግስት የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለሚያደርገው ብርቱ ጥረት ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ሁሉ በሕብረት ባንክ በኩል ሂሳብ የከፈተ መሆኑን እያሳወቅን የሒሳብ ቁጥር 1031116851179011 በመጠቀም ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

#ethiopiahashtag#covid19hashtag

#HibretBanka close up of text on a white background