ለሁለት አስርት ዓመታት ያኗኗሩንን የብር ኖቶች እያሰናበትን

አዳዲሶቹን ኖቶች አብረውን እንዲጓዙ እየቀየርን ነው

በሕብረት ባንክ ነባሮቹ የብር ኖቶች በፍጥነት በአዲሶቹ እየተቀየሩ ነው 

ለቅያሪው ፍጥነት ሲባል እሁድን ጨምሮ በሑሉም ቅርንጫፎቻች ነባሮቹን የብር ኖቶች በአዳዲሶቹ የመቀየር ቀልጣፋ አገልግሎት እንደሚያገኙ ስንነግርዎ በ ደስታ ነው

የቅያሪው የጊዜ ገደብ አጭር ስለሆነ ይፍጠኑ በእጅዎ ያሉ ኖቶችን

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት ባንክ በመሄድ ይቀይሩ

ሌላም አለ

ብሩ ብቻ ሳይሆን አኗኗሮም መቀየር አለበት ብሎ የሚያምነው ሕብረት ባንክ

ጠቀም ያለ ወለድ እና የተሻለ ጥቅም የሚያስገኙ የተለያዩ የቁጠባ የሂሳብ አይነቶች አዘጋጅቶላችኋል

ሕብር የወጣቶች ቁጠባ አገልግሎት

ሕብር የሴቶች ቁጠባ አገልግሎት

ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የጊዜ ገደብ የቁጠባ አገልግሎት

የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት የቁጠባ አገልግሎት

ለሽርሽር ወጪዎ የሚሆን የቁጠባ አገልግሎት

የከፍተኛ ትምህርት ክፍያዎን የሚፈፅሙበት እንዲሁም

ለተለያዩ ጉዳዮች የሚውል የቁጠባ አገልግሎቶችን ባንካችን አዘጋጅቶ ይጠብቆታል፡፡

 

ሕብረት ባንክ!

በሕብረት እንደግ!