በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት "አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ "በሚል ሕብረት ባንክ የሁለት ሚልዮን ብር ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደረገ ።የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሕብረት ባንክ የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል ።
ፎቶ- የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የገንዘብ ድጋፉን ሲያበረክቱ