የሕብረት ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 11ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 23ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል ስለሚካሄድ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

የሕብረት ባንክ አ.ማ.
የዲሬክተሮች ቦርድ