በቅርቡ መንግስት በግለሰቦች እጅ የሚገኝውን የውጭ ምንዛሪ ወደ ባንኮች እንዲያስገቡ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በርካታ ደንበኞች ወደ ባንክ የውጭ ምንዛሪ እያስገቡ እንደሆነ ይታወቃል፡፡
ባንካችንም የውጪ ምንዛሪ ለመመንዘር የሚመጡ ደንበኞችን በተቀላጠፈ መልኩ ለማስተናገድ ከመቼውም ግዜ በበለጠ የተዘጋጀ ሲሆን፤ የማበረታቻ ሽልማቶችንም አዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም በየትኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ የውጪ ምንዛሪ ይዘው ሲመጡ ቀልጣፋ አገልግሎት ከሽልማት ጋር ይጠብቆታል፡፡
ወደ ሕብረት ባንክ ቅርንጫፎች የውጪ ምንዛሪ ይዘው ሲመጡ ቀልጣፋ አገልግሎት ከሽልማት ጋር ይጠብቆታል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት ሠርተን በሕብረት እንደግ!