ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል! ኢድ ሙባረክ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል! ኢድ ሙባረክ!
ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ጳጉሜ 01 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ…
በአብሮነት መርሕ የሚያምነው ሕብረት ባንክ መልካም የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለልና የአሸንዳ በዓል እየተመኘ የሕብረት ባንክን በፍቅር የተሰናዱ የባንክ አገልግሎቶችን እንድትጠቀሙ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #Ashenda #shady #solel #Ashendye
“Dine with CEO” award is given to Beklobet Branch The management of Hibret Bank, is so much delighted in recognizing Beklobet Branch for its best…
የሕብረት ባንክ የ3ኛ ዙር የ#ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ$ የሎተሪ መርሃ ግብር የ1ኛ ዕጣ የቤት አውቶሞቢል ዕድለኛ ተሸላሚ የሆኑት የባንኩ ሰሜን ምስራቅ ዲስትሪክት ጃማ ቅርንጫፍ…
የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ “Power up Capacity and Connectedness” በሚል ርዕስ መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የ6ኛው ዙር…
“ኢትዮጵያን እናልብስ” የሚለውን ሃገራዊ ራዕይ በመደገፍ የሕብረት ባንክ አመራር አባላትና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በየካ ሚሊኒየም…