ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
የሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ “Power up Capacity and Connectedness” በሚል ርዕስ መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የ6ኛው ዙር…
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ከሚያዚያ 24-25 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሴት ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ባዘጋጀው የሥልጠና መርሃ-ግብር ላይ ባንኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች በሕብረት ባንክ…
ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ…
ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የቴክኒካል ትብብር የስምምነት ሰነድ ፊርማ በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ተፈራረመ፡፡ በዚህ ስምምነት…
ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…