News ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 5, 2023January 5, 2023 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
News ሕብር ሞባይል ባንኪንግ ByHibret Bank Admin February 5, 2025February 5, 2025 በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን አካቶ እና የበለጠ ዘምኖ ቀርቦልዎታል፡፡ የተሻሻለውን ሕብር የሞባይል መተግበሪያን ያውርዱ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡🤳…
News ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን ‹‹ Hibir School Pay ›› አገልግሎት አስጀመረ፡፡ ByHibret Bank Admin January 2, 2025January 2, 2025 ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…
News በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት ByTihitina Asrat Gedebu April 5, 2025April 5, 2025 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና…
News ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin April 24, 2024April 24, 2024 ለልጆችዎ የወደፊት ሕይወት ዓላማ ለማሳካት ዛሬ በሕብረት ባንክ ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ይቆጥቡላቸው፡፡ ለልጆችዎ ገንዘብን የመቆጠብ አስፈላጊነትን ከአሁኑ ያስተምሯቸው፡፡ ወደ አቅራቢያዎ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ…
News - Press Release ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘ የአሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎትን ይፋ አደረገ ByHibret Bank Admin November 15, 2022November 15, 2022 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘና በኢትዮጵያ የሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያ በአለም አቀፍ የካርድ ክፍያ መንገዶች በውጭ…
News ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ! ByHibret Bank Admin May 16, 2024May 16, 2024 ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ! ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት…