ለውድ ደንበኞቻችን!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በሁሉም ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ መታወቂያ ወይም ልዩ ቁጥሩን ማቅረብ እንደሚኖርባችሁ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
የፋይዳ የዲጂታል መታወቂያን ለማግኘት በሕብር ታወር ቅርንጫፍ፣ ቃሊቲ ሳሎ ቅርንጫፍ እና አያት ቅርንጫፍ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!