ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ ስትራቴጂና ቴክኖሎጂ ም/ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አንዱዓለም ኃይሉ እና የፈርስት ኮሰልት ብሪጅ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ሔኖክ ጠና ናቸው፡፡

በሁለቱ ተቋማት መካከል የተደረሰው ስምምነት ጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በማይክሮ ፋይናንስ በኩል ተደራሽ የሚሆኑበትን እድል የሚፈጥር ነው፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts