Press Release ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ March 18, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! January 5, 2023April 24, 2025 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
Blog በሕብረት ባንክ ይቆጥቡ! July 19, 2024April 23, 2025 የገቢዎን 10% ብቻ በመቆጠብ የረጅም ጊዜ ግብዎን ሊያሳኩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ለዚህ በቂ ምላሽ ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Save with…
Press Release 26th SHAREHOLDERS ANNUAL GENERAL MEETINGSHAREHOLDERS’ VOTE ON BOARD NOMINATION COMMITTE November 25, 2023April 24, 2025
Bid International Competitive Bid /ICB/ April 12, 2023April 12, 2023 Bid No. HB/076/2023 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for Supply & related services of mpos/Smart POS Terminal….
Press Release ሕብረት ባንክ ለሳፋሪ ኮም የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላለፈ May 15, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ሳፋሪ ኮም MPESA የዲጂታል ባንኪንግ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ በማግኘት በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንሲግ ዘርፍን መቀላቀሉን ምክንያት በማድረግ የሕብረት ባንክ አመራር አባላት ተወካዮች ከባንኩ ዋና…
Press Release የሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሥሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ January 29, 2025April 23, 2025 በሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ባለፉት ስድስት ወራት የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች በዲስትሪክቱ ቢሮ ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበርክቶላቸዋል፡፡በዕውቅና…