ሕብረት እና የአድዋ ድል

ሕብረት ኃይል ነው፡፡ ወኔን ይጭራል፡፡ ሕብረት ድካምን ያስረሳል፡፡ ሕብረት አንዱ ለአንዱ ሕይዎትን እስከመስጠት የሚያደርስ ታላቅ ኃይል ነው፡፡ ጀግኖች አባቶቻችን ይህን ኃይል ተላብሰው ኢትዮጵያን ከጠላት ጠብቀው አስረክበውናል፡፡

የአድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የአንድነት ድምር ውጤት ነው፡፡ አባቶቻችን ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ለአንድ አላማ በሕብረት በመሰለፍ ሀገራችንን ቅኝ ለመግዛት የመጡትን በብርቱ ክንዳቸው መክተው አሳፍረው መልሰዋል፡፡

እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነንና አንድነታችንን አጎልብተን ለጋራ ስኬት እንተጋለን፡፡ ሕብረት ጌጣችን ነው- አንድነት ደግሞ ጥንካሬያችን፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts