ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ፡፡ ባንካችን በሕብረት እንደግሲሎት በተግባር ነው፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts