Hibir-Eddir-Savings-Account

ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ

ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ!

ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ ጥቅሞችን ያግኙ፡፡

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts