Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ October 31, 2023April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ - ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Press Release ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዉሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት (CAWEE) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ June 22, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዊሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ተፈራርሟል፡፡…
Press Release የአቶ መላኩ ከበደ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት መልቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ August 24, 2024April 23, 2025 አቶ መላኩ ከበደ፣ ከሃያ ዓመታት አገልግሎት በኋላ ከነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ .ም. ጀምሮ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ስንገልፅ፣ ኃዘን የሚሰማን…
Blog አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ! June 8, 2024April 24, 2025 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Bid የጨረታ ማስታወቂያ September 9, 2025September 9, 2025 የጨረታ ቁጥር ሕባ/006/17 ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት ምርመራ…
Press Release የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው July 8, 2024April 24, 2025 ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…