Blog ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ May 21, 2024April 24, 2025 ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release የሕብረት ባንክ አረንጓዴ አሻራ August 24, 2024April 23, 2025 የሕብረት ባንክ አመራሮች ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ/ም በ አይ.ሲ.ቲ. ፓርክ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ሕብረት ባንክ ከዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ባሻገር ማህበራዊ ሀላፊነቱን የሚወጣ…
Blog እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! March 27, 2025April 24, 2025 እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog የሕብረት ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ! April 11, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት የማህበራዊ ገፆቻችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም: https://t.me/HibretBanketፌስቡክ: https://www.facebook.com/HibretBankሊንክዲን: https://www.linkedin.com/company/hibretbank/ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/hibretbank/ዩቲዩብ: https://www.youtube.com/@hibretbanket ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Hibretbank #SocialMediaMarketing…
Blog የውጭ አገር ጉዞ አለብዎት? August 7, 2024April 23, 2025 በቅድመ ክፍያ ሕብር ማስተር ካርድ የውጭ ምንዛሪ ጭንቀትዎን ያቃሉ፡፡ በጉዞዎ የሚያስፈልግዎትን ወጪዎች ወይም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ፡፡ ከሕብር ጋር ይጓዙ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #TravelCompanion #TravelSmart…
Blog በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ! July 30, 2025August 1, 2025 በደረሱበት ሰዓት! አልያም ባሉበት ቦታ አገልግሎት ያግኙ! ሕብር የአካል ጉዳተኞች የቁጠባ ሒሳብ ለአይነ ስውራን፣ መስማት ለተሳናቸው፣ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም የአካል ጉዳት ባጋጠማቸው ዜጎች ለሚተዳደሩ ድርጅቶች…
Blog ኢድ ሙባረክ! April 9, 2024April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት…