News መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ByHibret Bank Admin March 8, 2024March 8, 2024 መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 08) እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #March8WomenDay
News እንኳን ደስ አለን ByHibret Bank Admin August 12, 2022August 13, 2022 የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
News በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ሕብረት ባንክ ላደረገለት ድጋፍ ምስጋና አቀረበ ByHibret Bank Admin January 6, 2024January 6, 2024 ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለእያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ብር በድምሩ 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ድጋፍ…
News በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ByHibret Bank Admin October 9, 2024October 9, 2024 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም…
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin March 8, 2024March 8, 2024 ሕብረት ባንክ የሚሰጠውን በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ፡፡ ሕብረት ባንክ…
News እንኳን ደስ አላችሁ! ByHibret Bank Admin September 30, 2024September 30, 2024 እንኳን ደስ አላችሁ! ከጳጉሜ 1- ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ድረስ ሲካሄድ የነበረው የሕብረት የክፍያ ካርዶችን በመጠቀም በግብይት ስፍራዎች ክፍያዎችን ሲፈፅሙ ወይም በኤትኤም ገንዘብ ሲያንቀሳቅሱ በተደጋጋሚ…
News ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብር አስጀመረ ByHibret Bank Admin November 6, 2024November 6, 2024 ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ…