መልካም አዲስ ዓመት
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy New Year
#አዲስዓመት #newyear
አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy New Year
#አዲስዓመት #newyear
Hibret Bank signed a partnership agreement with Safaricom M-PESA to collaborate on various initiatives that will enhance the provision of digital financial solutions in Ethiopia. …
ሕብረት ባንክ እና ኤግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ፒ.ኤል.ሲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ መጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን…
እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ አይዴ ጨምበላላ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ የ2ተኛውን ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡ ሕብረት ባንክ ለአምስት ተከታታይ ወራት ባካሄደው የ‹‹ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ››…
በሸሪዓው የዋዲያህ መርህን ተከትሎ ለሴቶች በልዩ መልክ የተዘጋጀ የቁጠባ ሂሳብ። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
“ኢትዮጵያን እናልብስ” የሚለውን ሃገራዊ ራዕይ በመደገፍ የሕብረት ባንክ አመራር አባላትና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በየካ ሚሊኒየም…