Uncategorized መልካም የስራ ሳምንት ByHibret Bank Admin June 24, 2024June 24, 2024 ውጤታማ እና የተሳካ የስራ ሳምንት እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ ለማንኛውም የባንክ ፍላጎትዎ ከጎንዎ ነን! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #newweek #mondaymotivation
News - Press Release ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ ተፈራረመ፡፡ ByHibret Bank Admin October 24, 2022October 24, 2022 ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin October 20, 2023October 20, 2023 ጁመዓ ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሚሰጣቸው በዋዲያ ወለድ አልባ የቁጠባ አይነቶች ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News የስብሰባ ጥሪ ByHibret Bank Admin November 1, 2024November 2, 2024 ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
News እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው! ByHibret Bank Admin April 15, 2024April 15, 2024 እናንተን ማገልገል ክብራችን ነው! It’s our privilege to serve you! የዚህ ወር የደንበኞች ሳምንት ከመጋቢት 30 – ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ “እናንተን ማገልገል…
News ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin August 5, 2024August 5, 2024 ባንካችን ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል አካታች በማድረግ የዕድገት አላማቸውን ለማሣካት የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል። “ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ” ይህን ለማሳካት የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ይጠቀሙበት!…
Uncategorized የመጀመሪያ ዙር የተጨማሪ አክሲዮን ሽያጭ መጠናቀቁን ስለማብሰር ByHibret Bank Admin February 2, 2024February 2, 2024 የሕብረት ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 12ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተጨማሪ አክሲዮን የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እንዲካሄድ በወሰነው መሰረት በባንኩ የሃያ አምስት አመት ታሪክ ውስጥ በአጭር ጊዜ በ60…