Hibret-MESMER

መነሻ እንሁንዎ!

መነሻ እንሁንዎ!   

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች፣ ተፈናቃዮች  እና ከስደት ተመላሾች የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው:-

👉 ኢትዮጵያዊ ዜግነት  

👉 የንግድ ፈቃድ ያላቸው  

👉 በድርጅታቸው ውስጥ ሁለትና ከዚያ በላይ ሰራተኞች የሚያስተዳድሩ::

የአገልግሎቱ ፈላጊዎች ከአዲስ አበባ ውጭ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች  በመገኘት የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት ወይም በተዘጋጀው ድረ-ገጽ  Ethiomesmer.com ላይ በመመዝገብ  የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ +251 970 303030 / +251 976 363636

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts