News ሙስናን መታገል በተግባር! ByHibret Bank Admin December 8, 2022December 8, 2022 ሙስናን መታገል በተግባር!18ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን- ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም.
News ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…
News አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ ByHibret Bank Admin May 25, 2024May 25, 2024 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Bid የጨረታ ማስታወቂያ – የጨረታ ቁጥር ሕብ/009/2016 ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለዋናው መስሪያ ቤት የጽዳት አገልግሎት ግዥ በዓመታዊ ውል በመግባት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት…
News ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 5, 2023January 5, 2023 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
News በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት ByHibret Bank Admin December 20, 2023December 20, 2023 ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
Uncategorized የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! ByHibret Bank Admin July 15, 2023July 15, 2023 የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #customerservice#customersatisfaction#Ethiopia