Blog ረመዳን ሙባረክ! March 11, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት December 22, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
Blog ኢድ ሙባረክ! April 9, 2024April 24, 2025 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት…
Announcements የስብሰባ ጥሪ November 1, 2024April 23, 2025 ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Announcements ሻምቡ ቅርንጫፍ April 22, 2025April 24, 2025 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…
Blog ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ June 16, 2025June 21, 2025 ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ! ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ…
Press Release የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው July 8, 2024April 24, 2025 ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…