Hibir-Excutive-Savings-Account

ቅድሚያ ለእርስዎ

ቅድሚያ ለእርስዎ

ሕብር ለመሪዎች የቁጠባ ሒሳብ በሀገራችን የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት እና ድርጅቶችን በኃላፊነት ለሚመሩ የቦርድ ዓባላት፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች፣ ዋና ዳይሬክተሮች፣ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች እና ሥራ አስኪያጆች የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ነው።

ሕብር ለመሪዎች:-
👉 የሠራተኞች ደሞዝ ክፍያ በቅርንጫፎቻችን በኩል ከማስተላለፊያ ክፍያ ነፃ ማከናወን ያስችላል፤
👉 ለአገልግሎት ቅልጥፍና፤ የደንበኞች ግንኙነት ስራ አስኪያጆች ለደንበኞች ይመደብላቸዋል፤
👉 ደንበኞች ባሉበት ቦታ የሚፈልጉትን የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል፤
👉 ደንበኞች ባሉበት ቦታ የሚፈልጉትን የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል፤
👉 ከፍ ያለ እና በተቀማጭ ሒሳብ ልክ እያደገ የሚሄድ ወለድ የሚያስገኝ ሲሆን፤
👉 ደንበኞች በቅርጫፎቻችን ሲገለገሉ ቅድሚያ የሚያገኙበት ልዩ የባንካችን አገልግሎት ነው።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts