Blog በሕብረት ባንክ ይመንዝሩ – ይቀበሉ! April 1, 2024April 24, 2025 ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ በሕብረት ባንክ ስዊፍት ኮድ- UNTDETAA በኩል ይቀበሉ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ማብሰሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አካሄደ November 21, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል ማብሰሪያ ፕሮግራሙን የባንኩ የቦርድ አመራር አባላት፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም…
Press Release ሕብረት ባንክ ላየንስ ክለብን በመቀላቀል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ ሆነ July 26, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ እየሰጠ ከሚገኘው የፋይናንስ አገልግሎት ባሻገር በተለያዩ የማሕበራዊ ኃላፊነት ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን ይህንንም ለማጠናከር የአለም አቀፉ የላይንስ ክለብ አባል ሆኖ እውቅና አግኝቷል፡፡ ከሕብረት…
Blog የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! July 15, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #customerservice#customersatisfaction#Ethiopia
Press Release ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈ April 5, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት በባንኩ እየተሰጡ ባሉ የባንክ አገልግሎቶች ዙሪያ ለታዳሚዎች…
Press Release ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል January 22, 2025April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት…
Blog ሕብር ሞባይል ባንኪንግ October 18, 2023April 24, 2025 በየትኛውም ስፍራ፣ በማንኛውም ሰዓት! ሕብር ሞባይል ባንኪንግን በማውረድ ሂሳብዎን በቅርበት እና በቀላሉ ይከታተሉ፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!