በየቀኑ እንሸልምዎ!

በቴሌግራም ገፃችን ብቻ!

ባንካችን  ከሚያዚያ 1 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም  በየቀኑ ከቀኑ 5፡30 ጀምሮ የጥያቄና መልስ ውድድር  በቴሌግራም ገፃችን ላይ የሚያካሄድ ሲሆን፤ ቀድመው ለመለሱ አስር ተሳታፊዎች ልዩ የፋሲካ ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

በውድድሩ ላይ ተሳታፊ ለመሆን እና ለመሸለም  በቅድሚያ  የባንካችንን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ፡፡

የቴሌግራም ገፃችን- https://t.me/HibretBanket

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts