News ሕብረት ባንክ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች እውቅና ሰጠ ByHibret Bank Admin February 24, 2024February 24, 2024 ሕብረት ባንክ በተያዘው በጀት አመት የግማሽ አመት አፈጻጸም የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የባንኩ ቅርንጫፎች የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ/ም በሸራተን አዲስ ሆቴል እውቅና ሰጥቷል፡፡ በእውቅና አሰጣጥ…
News ሕብረት ባንክ አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ ByHibret Bank Admin August 4, 2023August 4, 2023 ሕብረት ባንክ የ2022/2023. አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “Grow your Branch, Glow you Hibret to Greatness” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ዲሪክተሮች ቦርድ አመራርአባላት፣የባንኩ የስራአመራሮች፣የዋናው መስርያ ቤትና…
News ሕብረት ባንክ ISO/IEC 27001:2022 ሰርቲፋይድ ሆነ! ByHibret Bank Admin August 26, 2024August 26, 2024 ሕብረት ባንክ በኦንላይን ባንኪንግ፣ አክቲቭ ዳይሬክተሪ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ሲስተም የ ISO/IEC 27001:2022 መስፈርትን በማሟላት አስተማመኝ የደህንነት ስርዓት በመዘርጋት ለሶስተኛ…
News ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ByHibret Bank Admin May 31, 2024May 31, 2024 ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ግንቦት 23 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን…
News ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ ለመስራት ተስማሙ ByHibret Bank Admin December 31, 2022December 31, 2022 ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ ስትራቴጂና ቴክኖሎጂ ም/…