አለም አቀፍ የምድር ቀን

ዛሬ ምድራችንን የምናስብበት አለም አቀፍ የምድር ቀን ነው፡፡ ለምንኖርባት ምድር ሰላም፣ ልምላሜ እና ፍቅር መስጠት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ሕብረት ባንክም በተለያዩ ግዜያት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሮችን በማዘጋጀት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በማከናወን የራሱን ኃላፊነት በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ በሕብረት በመሆን ምድራችንን እንከባከብ!

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts