Blog አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ! June 8, 2024April 24, 2025 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት May 4, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
News ሕብረት ባንክ በ2023/24 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 3.08 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተገለጸ። November 29, 2024April 23, 2025 የሕብረት ባንክ ባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሕብረት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ስብሳቢ ኢንጂነር ሳምራዊት…
Announcements ወቅታዊ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እና ስርጭትን በተመለከተ ከሕብረት ባንክ የተሰጠ መግለጫ August 6, 2025August 7, 2025 ሐምሌ 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ ባሳለፍነው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ 4ዐ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለደንበኞቹ አቅርቧል፡፡ በተጨማሪም በዛሬው ዕለት 5 ሚሊዮን ዶላር የውጭ…
Blog ለሚያስፈልግሽ ሁሉ! June 25, 2025June 25, 2025 ለሚያስፈልግሽ ሁሉ ! ሕብር የሴቶች ካርድ በዋነኝነት ሕብር የሴቶች ቁጠባን መሰረት አድረጎ የተዘጋጀ የክፍያ ካርድ ነው። ከማንኛዉም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም POS ማሽን ላይ…
Blog እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ! August 22, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995…
Bid Invitation to Bid December 18, 2025December 18, 2025 Bid No. HB/014/2025 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of Banners on contractual basis for a period of one (1)…