News አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ ByHibret Bank Admin May 25, 2024May 25, 2024 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News መልካም አዲስ ዓመት ByHibret Bank Admin September 9, 2023September 9, 2023 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
Bid CALL FOR EXPRESSION OF INTERESEST (EOI) ByHibret Bank Admin July 1, 2024July 1, 2024 Bid No. HB/017/2024 CALL FOR EXPRESSION OF INTERESEST (EOI) Hibret Bank is seeking to engage a professional and innovative Ad Production company to develop compelling…
News እንኳን ለሻደይ፣ ለአሸንድዬ፣ ለሶለል እና ለአሸንዳ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ByHibret Bank Admin August 22, 2023August 22, 2023 በአብሮነት መርሕ የሚያምነው ሕብረት ባንክ መልካም የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለልና የአሸንዳ በዓል እየተመኘ የሕብረት ባንክን በፍቅር የተሰናዱ የባንክ አገልግሎቶችን እንድትጠቀሙ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #Ashenda #shady #solel #Ashendye
Bid የጨረታ ማስታወቂያ – የጨረታ ቁጥር ሕብ/009/2016 ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለዋናው መስሪያ ቤት የጽዳት አገልግሎት ግዥ በዓመታዊ ውል በመግባት በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት…
News ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin February 9, 2024February 9, 2024 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
News ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ ByHibret Bank Admin September 6, 2024September 6, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን…