News ኢድ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin April 9, 2024April 9, 2024 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Remedan
News ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ByHibret Bank Admin February 16, 2024February 16, 2024 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና ማቅረቡን…
News ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ByHibret Bank Admin September 18, 2024September 18, 2024 ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም…
News ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት ByHibret Bank Admin April 20, 2024April 20, 2024 በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…
Bid Office Equipment’s. – Office Equipment ByHibret Bank Admin November 18, 2023November 18, 2023 Bid No. HB/030/2023 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the following, Office Equipment’s. S/N Description Unit Qty…
News ሕብር ኢ-ኮመርስ ByHibret Bank Admin July 22, 2023July 22, 2023 ሕብር ኢ-ኮሜርስ አገልግሎትን በመጠቀም በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያዎን በአስተማማኝና ፈጣን መልኩ መቀበል ይችላሉ፡፡ በሕብር ኢ-ኮሜርስ አዳዲስ አለም አቀፍ ገበያዎችን ያግኛሉ፡፡ ባሉበት ሆነው፤ከየትኛውም የአለም ክፍል ክፍያዎን…
News እንዳያመልጥዎ! ByHibret Bank Admin March 12, 2024March 12, 2024 ሕብረት ባንክ 25ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር አካል የሆነውን በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ሰራተኞቹን በማሳተፍ ዝግጅቱን በድምቀት ያሳለፈ ሲሆን ይህንን አዝናኝ ዝግጅት ማክሰኞ…