ኢድ አል-አድሀ ሙባረክ
ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ እያበሰርን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኃል።
ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ እያበሰርን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኃል።
Hibret Bank would like to invite interested & eligible Local and International Bidders to bid for Supply & related services of Mobil /Smart Point of…
Hibret Bank Share Company is inaugurating its 37 story Headquarters, dubbed as “Hibir Tower”, on the 6th of November 2021. Hibir Tower, located around Senga…
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015 ሕብረት ባንክ አ.ማ በዋናው መ/ቤት እየተገለገለባቸው ያሉትን እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ከአንድ አመት በታች፣ ከአንድአመት አስከ አምስት አመት እና ከአምስት አመት በላይ የሆናቸውን አይነታቸው እና ብዛታቸው ከዚህ በታች የተገለጹትንየተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /Office furniture’s/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው የመጫረቻ ሰነዳቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ 1. ከላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 19 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትርማክሰኞ እና ሀሙስ ከቀኑ 11፡00 ሠዓት እስክ 12፡00 ሠዓት ድረስ እና ቅዳሜ ከ በ7፡30 እስከ 10፡30 ሠዓት ድረስ እንዲሁም እሁድ ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 06፡00 ሠዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ዋና መ/ቤት ቢሮዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡ 2. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሰንጋ ተራ ኮሜርስ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሠዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከየካቲት 06 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በአቅራቢያቸውበሚገኝ ማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ (የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ) በተገለፀው መሠረት መጨረሻ ላይ ያቀረቡትዋጋ ተ.እ.ታን አካተውና አስልተው በጠቅላላ ድምር ቦታ ላይ በማያሻማ ሁኔታ መግለፅ /ማስፈር/ ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ጨረታው የካቲት 20 ቀን፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ08፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ / Staff Cafeteria/ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ በተናጠል ወይም ለሁሉም ዕቃዎች በጥቅል ዋጋ ማቅረብ ወይም መጫረት የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን ባንኩ በጥቅልለመግዛት ዋጋ ለሚያቀርቡ ተጫራቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ 7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ /ዕቃዎች/ ሎት አጠቃላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ከሕብረት ባንክ አ.ማዉጪ ከሆኑ የግል እና የመንግስት ባንኮች በማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከሕብረት ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎችየሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ 8. ከላይ በተራ ቁጥር “7” የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ያላቀረቡ ወይም ከተጠቀሰው በታች ያቀረቡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፡፡ 9. በስሙ የጨረታ ሰነድ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከወድድሩ ይሰረዛል፡፡…
ሕብረት ባንክ እየሰጠ ከሚገኘው የፋይናንስ አገልግሎት ባሻገር በተለያዩ የማሕበራዊ ኃላፊነት ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ሲሆን ይህንንም ለማጠናከር የአለም አቀፉ የላይንስ ክለብ አባል ሆኖ እውቅና አግኝቷል፡፡ ከሕብረት…
ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና…
ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝርመግለጫ መለኪያ ብዛት ምርመራ 1 ብትን ጨርቅ…