እናመሰግናለን!

የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ከበደ ሀምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም. በበቅሎ ቤት ቅርንጫፍ እንዲሁም ሀምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም. በበሻሌ ቅርንጫፍ በመገኘት የባንኩን ደንበኞች አመስግነው እውቅና ሰጥተዋል፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ! #customerservice #customersatisfaction #ethiopia

Similar Posts