እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ
ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank