News እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 18, 2024January 18, 2024 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News August 27, 2024. Exchange Rate, Hibret Bank ByHibret Bank Admin August 27, 2024August 27, 2024 ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
News ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ ByHibret Bank Admin September 10, 2022September 10, 2022 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…
News Hibir Youth Saving Account ByHibret Bank Admin August 3, 2024August 3, 2024 Open Hibir Youth savings account today, and build for your brighter future on formidable foundation. Hibret Bank. United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
News ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች እና በቻይና ኩባንያዎች መካከል የንግድ ትስስር መድረክ አከናወነ፡፡ ByHibret Bank Admin May 14, 2024May 14, 2024 ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው ይሕ የንግድ ትስስር መድረክ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ/ም በሕብረት ባንክ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ከቻይና ኩባንያዎች…
News ተፈርመው ዋጋቸው ስላልተከፈለባቸው አክሲዮኖች ክፍያ ማስታወቂያ ByHibret Bank Admin June 3, 2023June 3, 2023 የሕብረት ባንክ አ.ማ. 10ኛው የባለአክስዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር 5,000,000,000.- (ብር አምስት ቢሊዮን) እንዲያድግ በወሰነው መሰረት የአክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅጽ ላይ በመፈረም…
News ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ – 496ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! ByHibret Bank Admin October 29, 2024October 29, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…