እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ!
ሕብረት ባንክ እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ እያልን ሁላችንም ባለንበት ዘርፍ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ድጋፎች እንድንሳተፍ ጥሪ እያቀረብን ባንካችንም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በተለያየ ጊዜያት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ይህንንም ወደፊት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
Happy International Charity Day
Hibret Bank wishes happy International Charity day to all who support and participate in various charitable causes.
Hibret Bank
United, we prosper!
ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank