News እንኳን ለጨምበላላ በዓል አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 20, 2023April 20, 2023 እንኳን ለሲዳማ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡ አይዴ ጨምበላላ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Press Release ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን ሃያ አምስተኛ የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶችያከብራል ByHibret Bank Admin November 22, 2023November 22, 2023 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ-ሕዳር 11ቀን 2016 ዓ.ም. በሀገራችን የግል ባንኮች ምስረታ ታሪክ ከቀዳሚዎቹ አንዱ የሆነውና በ1991 ዓ.ም ስራውን የጀመረው ሕብረትባንክ የተመሰረተበትን የሃያ ዓምስተኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ…
Bid Bid for procurement of Skill Development Trainings, Leadership and Management Development Program. Bid ref. HB/033/2022 ByHibret Bank Admin August 30, 2022August 30, 2022 Hibret Bank would like to invite interested training service providers to bid for procurement of Skill Development Trainings, Leadership and Management Development Program. Bid ref….
News እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!! ByHibret Bank Admin September 1, 2022September 2, 2022 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች የISO/IEC 27001:2013 ሰርተፊኬት በማግኘት ቀዳሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም ባንኩ በኦንላየን ባንኪንግ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅምነት…
News ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ! ByHibret Bank Admin November 7, 2022November 7, 2022 ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…
News ሙስናን መታገል በተግባር! ByHibret Bank Admin December 8, 2022December 8, 2022 ሙስናን መታገል በተግባር!18ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን- ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም.