እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ባንካችን የሚሰጠውን ሕብር ሀቅ የተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡

ሕብረት ባንክ

Similar Posts