Blog እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! December 8, 2022April 24, 2025 እንኳን ለ17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አደረሳችሁ! በሕብረት እንደግ! ሕብረት ባንክ
Press Release ሕብረት ባንክ እና አሐዱ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ August 17, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ እና አሐዱ ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ነሐሴ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ሕብረት ባንክ ቴክኖሎጂን…
Blog ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት April 20, 2024April 24, 2025 በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…
Press Release እንኳን ደስ አለን! ሕብረት ባንክ ዓለምአቀፍ የISO/IEC 27001:2013 የኦዲት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሰጠው!!! September 1, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ባንኮች የISO/IEC 27001:2013 ሰርተፊኬት በማግኘት ቀዳሚ መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም ባንኩ በኦንላየን ባንኪንግ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅምነት…
Press Release ሕብረት ባንክ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር ስልጠና ሰጠ፡፡ May 15, 2026May 15, 2026 ሕብረት ባንክ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር በመተባበር ስልጠና ሰጠ፡፡ ሕብረት ባንክ እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ይፋ ማድረጊያ ሪፖርት አቀራረብ…
Press Release ሕብረት ባንክ የይቀበለ፣ ይመንዝሩ ይሸሇሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎችን ሸለመ April 5, 2022April 5, 2022 ሕብረት ባንክ ሇስድስት ወራት ሲያካሂድ በቆየው የይቀበለ፣ ይመንዝሩ ይሸሇሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ የወጣላቸው አሸናፊዎችን በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ጳጉሜ 2 ቀን…
Blog ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ March 21, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በሕብር ሃቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ የሚሰጠውን ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!