News እንኳን ደስ አለን ByHibret Bank Admin August 12, 2022August 13, 2022 የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank
News ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብር ByHibret Bank Admin September 2, 2022September 2, 2022 ሕብረት ባንክ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለቃል በገባው መሰረት በሁለተኛ ዙር ይቆጥቡ ይቀበሉ ይመንዝሩ ይሸለሙ መርሃ ግብርእድለኞችን ሸልሟል ። » በአንደኛ እጣ ሱዚኪ ዲዛየር…
News ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ! ByHibret Bank Admin November 7, 2022November 7, 2022 ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…
News “Dine with CEO” award is given to Legehar Branch ByHibret Bank Admin February 6, 2023February 6, 2023 “Dine with CEO” award is given to Legehar Branch The management of Hibret Bank, is so much delighted in recognizing Legehar Branch for its best…
News ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin September 6, 2023September 8, 2023 ሕብረት ባንክ እና ትረስትድ ቴክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ጳጉሜ 01 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ…
News ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበት የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin March 18, 2023March 18, 2023 ሕብረት ባንክ ቆጥበው ወለዱን ቀድመው መውሰድ የሚችሉበት ሕብር ወለድ አስቀድሞ የሚከፈልበትየቁጠባ ሂሳብ አገልግሎትን አቅርቦልዎታል፡፡ ለአንድ ወር በሚቆይ የጊዜ ገደብ ገንዘብ በማስቀመጥከመደበኛው የላቀ የወለድ መጠን እና…
News ድል በሕብረት የመስራት ውጤት ነው እንኳን በድል ተመለሳችሁ ByHibret Bank Admin August 13, 2022August 13, 2022 ሕብረት ባንክ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በ6 ወርቅ፤ በ5 ብር እና በ1 ነሐስ በድምሩ በ12 ሜዳልያዎች ከዓለም 3ኛ ከአፍሪካ 1ኛ…