እንኳን ደስ አላችሁ!

እንኳን ደስ አላችሁ! ከጳጉሜ 1- ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ድረስ ሲካሄድ የነበረው የሕብረት የክፍያ ካርዶችን በመጠቀም በግብይት ስፍራዎች ክፍያዎችን ሲፈፅሙ ወይም በኤትኤም ገንዘብ ሲያንቀሳቅሱ በተደጋጋሚ ግብይት ለፈጸሙ ደንበኞቻችን የሕብር የስጦታ ካርድ (Hibir Gift Card) እንሸልማለን ባልነው መሰረት አሸናፊዎችን በመሸለም ላይ እንገኛለን፡፡ ተሸላሚዎች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

Similar Posts