ከሒሳብም በላይ ለእርስዎ አክብሮት ነው!

ከሒሳብም በላይ ለእርስዎ አክብሮት ነው!
ሕብር ለታላላቆች የቁጠባ ሒሳብ ከመንግስትም ሆነ ከግል ተቋማት በጡረታ ለወጡ ግለሠቦች እንዲሁም ከውትድርና ተቋማት ጡረታ መውጫ ዕድሜያቸው ሳይደርስ በጡረታ ለተገለሉ ታስቦ የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡
ወደ ባንካችን ሲመጡ ጠቀም ያለ ወለድ እንዲሁም ቅድሚያ አገልግሎት ያገኛሉ፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!