ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገርን ….

ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገርን ….
የባንካችን የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገረ፡፡
ይህ ስኬት ውድ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን በታማኝነት ከባንካችን ጋር በመስራታችሁ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ለዚህም ባንካችን ሕብረት ከፍ ያለ ክብር እና ምስጋና ያቀርባል፡፡
ባንካችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተግተን እንሠራለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!