Announcements ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው! March 19, 2024April 24, 2025 • 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ March 21, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክ በሕብር ሃቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ የሚሰጠውን ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ለመዝናናት ብዙ ማሰብ ቀረ! June 21, 2025June 21, 2025 ለመዝናናት ብዙ ማሰብ ቀረ! ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ አይነት የተሻለ የወለድ መጠን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞችን የሚያስገኘውን የሕብር የመዝናኛ ወጪ መሸፈኛ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!…
Auction የሐራጅ ማስታወቂያ፤ October 16, 2025October 16, 2025 ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡…
Blog ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ July 5, 2024April 24, 2025 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank. United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ…
Blog ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ March 20, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
Blog ያለ ኢንተርኔት በ *811# ! March 19, 2025April 24, 2025 *811# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!