Announcements ውድ ደንበኛችን October 23, 2023April 24, 2025 ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank
Blog ባስቀመጡት ልክ=የተሻለ ትርፍ! July 19, 2025July 19, 2025 ባስቀመጡት ልክ=የተሻለ ትርፍ! ሙዳራባህ የጊዜ ገደብ ኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሒሳብ ለተወሰነ ጊዜ የሚከፈት ሲሆን ደንበኞች ባስቀመጡት የገንዘብ መጠን ልክ የሚታሰብ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት አሰራርን ያካተተ አገልግሎት…
Blog እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ! April 30, 2024April 24, 2025 በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት April 20, 2024April 24, 2025 በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…
Press Release ሕብረት ባንክ የሴቶች ቀንን አከበረ March 9, 2024April 24, 2025 የሴቶች ቀን “የሕብረት ሴት ነኝ” በሚል መሪ ቃል በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ቺፍ…
Press Release ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር አስጀመረ March 15, 2024April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ የሼርአ አማካሪ ቦርዶች እና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…
Press Release Dine with CEO October 24, 2023April 24, 2025 እንኳን ደስ ያላችሁ!በ2023/24 የስራ ዘመን የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ ዘመን የተሻለ አፈጻጸም በማሳየት የኦሎምፒያ ቅርንጫፍ የተመረጠ ሲሆን በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የታለመው እና ልዩ…