ዘላቂ ወዳጅነት በሕብረት! ከልብ የመነጨ አገልጋይነት!





ዘላቂ ወዳጅነት በሕብረት! ከልብ የመነጨ አገልጋይነት!
ባንካችን ለሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎቶችን እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ተደራሽነቱን ይበልጥ ለማስፋት እና የፋይናስ ግንዛቤን ለመጨመር አይነተኛ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር በልዩ እና ደማቅ ሁኔታ በአገር አቀፍ ደረጃ እያከናወነ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ወደ ቅርንጫፎቻችን እና የተመረጡ የገበያ ቅስቀሳ ቦታዎች ሲመጡ እርስዎን በሚመጥን መልኩ በልዩነት የቀረቡ የባንካችን አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ መርሐ-ግብሩ እ.ኤ.አ እስከ ጁን 30 ቀን 2026 የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!