የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ 

ተራ ቁ.የተበዳሪ ስምየአስያዥ ስምአበዳሪው ቅርንጫፍቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋትየንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥርየሐራጅ መነሻ ዋጋ በብርሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
1.አቶ ጠንክር ቢረዳ አንጀቦወ/ሮ ሰብለ ነጋ ወ/ጊዮርጊስጂማአዲስ አበባ፣ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 85.16 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት 
 
 
AA000061007455380807
 
 
5,926,524.00
መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
2.አቶ ልዑል አለማየሁ ዳኜአቶ አለማየሁ ዳኜ አካሉዓለም ባንክ  
አዲስ አበባ፣ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 86.04 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት
 AA000061003138160214 
6,343,550.00
መጋቢት 10  ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት
አቶ ልዑል አለማየሁ ዳኜእነአቶ አቢይ ስዩም ደስታዓለም ባንክአዲስ አበባ፣ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ወረዳ 10፣የቦታ ስፋት 75 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ኮንዶሚኒየም ቤት 
BL12110040175740
13,228,081.00መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
3.ወ/ሮ አልማዝ አጥላው ዘመድኩንወ/ሮ ነፃነት ደግፌሳጉሬ አርሲ፣ቦቆጂ ቀበሌ B/Q የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤትB/2391/2015 
1,993,540.28
መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
4.ወ/ሮ እየሩስ ገዳሙ አየለአቶ አበባው ዓለም ገድፍፈለገ ህይወትጎጃም፣አዴት ከተማ፣ቀበሌ 05፣የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት 
ከአገ/113207/13
1,332,915.00መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
5.ወ/ሮ እየሩስ ገዳሙ አየለአቶ አበባው ዓለም ገድፍፈለገ ህይወትጎጃም፣አዴት ከተማ፣ቀበሌ 05፣የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤትከአገ/113207/131,278,908.00መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
6.አቶ አስረሳ ታምር አያሌውአቶ አስረሳኸኝ አቡን አንዱዓለምእንጂባራጎጃም፣ቡሬ ከተማ፣ቀበሌ 04፣የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤት8739/20083,551,917.00 መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
7.አቶ ጥላሁን ይርሳውአቶ ጥላሁን ይርሳውቦምብ ተራጎጃም፣እንጅባራ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 2,552 ካ.ሜ አገልግሎቱ ንግድ የሆነ  ቤት1020/09 4,418,495.00መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
8.አቶ ቀኜ መኮነን ታመነአቶ ቀኜ መኮነን ታመነሽንዲጎጃም፣ሽንዲ ከተማ፣ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 249.4 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ  ቤትሽማ/4475/መ/ር/11,140,194.00 መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
9.አቶ መሰንበት ሞላ ንጋቴአቶ መሰንበት ሞላ ንጋቴገንደውሃጎንደር፣ገንደውሃከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 117 ካ.ሜ ፣አገልግሎቱ ለቁርስ ቤት(ለንግድ) የሆነ  ቤትመ017/971,918,505.00 መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
10.አቶ ቴዎድሮስ መኮነን ነጋሽወ/ሮ ሙሉነሽ ታረቀኝዳባትጎንደር፣ዳባት ከተማ፣ቀበሌ 02፣የቦታ ስፋት 500 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለድርጂት የሆነ ህንፃ1357/መ-547/07698,4490.00መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
11.የሱፍ መሐመድ ዓሊ (አሊፍ የምግብ ማምረቻአቶ ተረፈ ደሳለኝ መኩሪያቴዎድሮሰጎንደር ከተማ፣አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ቀበሌ 20፣የቦታ ስፋት 3000 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለኢንደስትሪ የሆነ ግንባታኢፓልኮ/ጎን/56/1217,033,883.00መጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ9፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት

የሐራጅ ደንቦች፡-

  1. የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank  S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡
  2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከሕግ አገልግት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል፡፡ 
  3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  4. ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ(ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡በተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚካሄደው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ነው፡፡ከተራ ቁጥር 4-8 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና(ዲስትሪክት) ቢሮ ውስጥ ነው፡፡፡ከተራ ቁጥር 9-10የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡በተራ ቁጥር 11 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
  5. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶችንለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50%(ሃምሳ በመቶ) ብድር ያመቻቻል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
  8. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- ጅማ  ቅርንጫፍ፡ 0471 11 89 00፣ ዓለም ባንክ ቅርንጫፍ ፡011 3 69 53 91፣ ሳጉሬ ቅርንጫፍ፡ 0223 38 08 86፣ ፈለገ ህይወት ቅርንጫፍ: 0583 20 89 69፣ እንጂባራ ቅርንጫፍ፡ 0582 27 18 22፣ ቦምብ ተራ ቅርንጫፍ፡ 0112 78 17 28፣ ሽንዲ ቅርንጫፍ: 0584 49 07 64፣ ዳባት ቅርንጫፍ 058 113 04 44

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts