Hibret Bank Green

የሕብረት ባንክ አረንጓዴ አሻራ

የሕብረት ባንክ አመራሮች ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ/ም በ አይ.ሲ.ቲ. ፓርክ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።

ሕብረት ባንክ ከዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ባሻገር ማህበራዊ ሀላፊነቱን የሚወጣ ባንክ ሲሆን የዛሬው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርም የዚሁ አካል ነው።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts