የሕብረት ባንክ የደንበኞች ሳምንት

ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ ከሀምሌ 03 እስከ ሀምሌ 08 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት መርሀ ግብር እያከናወነ ይገኛል።

የሕብረት ባንክ የደንበኞች ሳምንት በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ከሀምሌ 03 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

#customerservice #customersatisfaction #Ethiopia

Similar Posts