የመታወቂያ ቀን

ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀን መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም “መታወቅ መብት ነው” በሚል መሪ ሀሳብ በኢትዮጵያ ይከበራል፡፡ በሕብረት ባንክ የተመረጡ ቅርንጫፎችም ማለትም በዋናው መስርያ ቤት ሕብር ታወር፣ ቃሊቲ ሳሎ እና አያት ቅርንጫፎቻችን በመገኘት ፋይዳ የዲጂታል መታወቂያን ለማግኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

በተጨማሪም በብሔራዊ መታወቂያ ድረ ገፅ https://id.gov.et ላይ ቅድመ ምዝገባ በማድረግ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ ሌላ የምዝገባ ጣቢያ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank

fayda #DigitallD #ፋይዳ

Similar Posts